አዲስ አበባ፣ ህዳር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳይ በሰሜኑ የኢትዮጰያ ክፍል በጦርነቱ ለተጎዱ ወገኖች የ500 ሺህ ዩሮ ድጋፍ አደረገች፡፡
ድጋፉ በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍሎች ሶስቱ ክልሎች በጦርነቱ ለተጎዱ ወገኖች የሚውል ነው።
ለ60 ሺህ አባወራዎች ዘር፣ የእርሻ መሳሪያ፣ መሰረታዊ የፍጆታ ቁሳቁሶችንና ለ130 ሺህ ተፈናቃዮች የኑሮ ሁኔታቸውን ለማሻሻል የተደረገ የገንዘብ ድጋፍ መሆኑን በኢትዮጵያ የፈረንሳይ ኤምባሲ አስታውቋል፡፡
አካባቢዎን ይጠብቁ! ወደ ግንባር ይዝመቱ! መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!