የሀገር ውስጥ ዜና

ብሔራዊ የደህንነት ምክር ቤቱ በወቅታዊ የደህንነትና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ ተወያየ

By Feven Bishaw

December 10, 2021

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት በሀገሪቱ ወቅታዊ የደህንነትና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ ተወያየ።

የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት እንዳስታወቀው ምክር ቤቱ ውይይት በማድረግ ቀጣይ አቅጣጫዎችን አስቀምጧል።