የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያን ወዳጅነት ማጣት ለአሜሪካ ትልቁ ስትራቴጂያዊ ውድቀት ነው- ቶማስ ማዉንቴን

By Feven Bishaw

December 10, 2021

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 1፣2014 (ኤፍ ቢሲ) አሜሪካ ኢትዮጵያን በዲፕሎማሲ ያጣችበት ሁነት ከኢራን ቀጥሎ ትልቁ የስትራቴጂክ ውድቀት መሆኑን የካዉንተር ፓንች መፅሄት አምደኛ ቶማስ ማዉንቴን ገለጸ።