አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮምቦልቻ ከተማ የኤሌክትሪክ አገልግሎት መጀመሩን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ገለፀ፡፡
የጥገና ባለሙያዎች ከከሚሴ ኮምቦልቻና ደሴ የሚሄደውን የከፍተኛ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር ጠግነው አጠናቀዋል።