አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጂቡቲ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች የበቃ ዘመቻን ተቀላቅለዋል፡፡
ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች በአሸባሪው ህወሓት አረመኔያዊ ጥቃት የተጎዱ ዜጎችን መልሶ ለማቋቋም መንግስት እያደረገ ያለውን ጥረት የሚደግፍ ፣ ለመከላከያ ሰራዊት ያላቸውን አጋርነት የሚገልፅ ሰልፍ አድርገዋል፡፡