የሀገር ውስጥ ዜና

ፖላንድ ኢትዮጵያ የጀመረችውን የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ እንደምትደግፍ ገለፀች

By Feven Bishaw

December 15, 2021

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር በለጠ ሞላ በኢትዮጵያ ከፖላንድ አምባሳደር ፕሪዝሚይስላው ቦባክን ጋር ተወያዩ፡፡

በውይይቱ ሁለቱ ሀገራት በሳይንስ ቴክኖሎጂ እና ኢኖቬሽን ዘርፍ በጋራ መስራት በሚችሉበት ጉዳይ ዙሪያ መክረዋል።