የሀገር ውስጥ ዜና

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ኮትዲቯር ገቡ

By Feven Bishaw

December 16, 2021

አዲስ አበባ፤ታህሳስ 7፣2014(ኤፍ ቢሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ኮትዲቯር አቢጃን ገብተዋል።

ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ በቆይታቸው ስለኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ እና የኢትዮጵያና የኮቲዲቯር የሁለትዮሽ ግንኙነት ይበልጥ በሚጠናከርበት ሁኔታ ላይ ከሀገሪቱ ፕሬዝደንት ጋር ይመክራሉ ተብሎ ይጠበቃል።