አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ በድርቅ ለተጎዱ የህብረተሰብ ክፍሎች 70 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡
3ኛው የህብረት ስራ ማህበራት ቀን በኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ አዘጋጅነት የህብረት ስራ ማህበራት ለተሻለ ኢኮኖሚ በሚል መሪ ቃል በአዳማ ገልማ አባገዳ ተካሄዷል፡፡