የሀገር ውስጥ ዜና

በህወሃት የሽብር ቡድን በ4 ዓመት ልጇ ፊት የተደፈረችውና የ5 ወር ጽንሷ የተቋረጠባት ወጣት

By Feven Bishaw

December 22, 2021

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህወሃት ሽብር ቡድን በ4 ዓመት ልጇ ፊት በቡድን የተደፈረችውና የአምስት ወር ጽንሷ የተቋረጠባት የ27 ዓመቷ የሸዋሮቢት ከተማ ወጣት ለከፋ የጤናና ስነ ልቦና ችግር ተጋልጣለች።

የሽብር ቡድኑ በሸዋሮቢት ከተማ ሀብትና ንብረት ከማውደምና ከመዝረፉ ባሻገር በሴቶችና ህጻናት ላይ ዘግናኝ ጥቃቶችን ፈጽሟል።