የሀገር ውስጥ ዜና

ከመስቀል አደባባይ ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአንድ ሰው ሕይወት አለፈ

By Feven Bishaw

December 22, 2021

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከመስቀል አደባባይ ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ቶታል አካባቢ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአንድ ሰው ሕይወት አለፈ፡፡

በአደጋው የደረሰ የከባድ እና የቀላል ጉዳት መጠን ቁጥር ግን ለጊዜው አለመታወቁ ነው የተገለፀው፡፡