የሀገር ውስጥ ዜና

ከአፋር እና ከአማራ ክልል ተቀጥቅጦ የወጣው የህወሃት የሽብር ቡድን የበቀል ርምጃ ለመውሰድ በአፋር አብአላን ንፁሀን ዜጎችን ገድሏል

By Feven Bishaw

December 25, 2021

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአፋር እና ከአማራ ክልል ተቀጥቅጦ የወጣው የህወሃት የሽብር ቡድን የበቀል ርምጃ ለመውሰድ በአፋር አብአላ በከፈተው አዲስ ግንባር በኩል ንፁሀን ዜጎችን ገድሏል፡፡

ይህን ተከትሎ የክልሉ መንግስት መግለጫ አውጥቷል፡፡