አዲስ አበባ፣ታህሳስ 16፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የአምራች ኢንዱስትሪዉን ውጤታማነት አቅም ለማሳደግ የሚያስችል የጋራ ስምምነት ተካሄደ።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የስራ፣ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ የልማት ባንክን ጨምሮ የመስኩ ዋነኛ ተዋንያን ተቋማት በጋራ ውጤታማ ስራዎችን ለመስራት የሚያስችል የጋራ ስምምነት ነው ያካሄዱት።