የሀገር ውስጥ ዜና

የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

By Feven Bishaw

January 06, 2022

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳፋኪ መሃመት የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።

ሊቀመንበሩ በመልዕክታቸው÷ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላምና በጤና አደረሳችሁ ብለዋል።