የሀገር ውስጥ ዜና

የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ መድፍ ይተኮሳል

By Feven Bishaw

January 06, 2022

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) ነገ የሚከበረውን የገና በዓል ምክንያት በማድረግ ከንጋቱ 12 ሰዓት ላይ መድፍ እንደሚተኮስ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።

በዓሉን አስመልክቶም 9 ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስም ታውቋል።