አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደር የሌለው የጥቁር አንበሳ ጀግና ሜዳይና የአደዋ ድል ጀግና ከፍተኛ ሜዳይ ለተለያዩ ወታደራዊ መሪዎች ተሰጠ፡፡
በዚህም መሰረት ፡-
ወደር የሌለው የጥቁር አንበሳ ጀግና ሜዳይ በጦር ሀይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የተሸለሙ ፦
1. ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ 2. ጀነራል አበባው ታደሰ 3. ጀነራል ባጫ ደበሌ 4. ሌ/ጀነራል አለምሸት ደግፌ
የአደዋ ድል ጀግና ከፍተኛ ሜዳይ በጦር ሀይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የተሸለሙ ፦
1. ጀነራል ጌታቸው ጉዲና 2. ሌ/ጀነራል በላይ ስዩም 3. ሌ/ጀነራል ዘውዱ በላይ 4. ሌ/ጀነራል መሰለ መሠረት 5. ሌ/ጀነራል ሹማ አብደታ 6. ሌ/ጀነራል አብዱራህማን እስማኤል 7. ሌ/ጀነራል ይልማ መርዳሳ 8. ሌ/ጀነራል ሰለሞን ኢተፋ
የኢፌዲሪ መከላከያ ሠራዊት የመዘከሪያና የመከላከያ ሠራዊት ዋና መሥሪያ ቤት የማስመረቅ ሥነ ሥርዓት እየተካሄደ ይገኛል።
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!