የሀገር ውስጥ ዜና

የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከሁሉም ክልል የውሃና ኢነርጂ ቢሮ ሃላፊዎች ጋር እየተወያየ ነው

By Feven Bishaw

January 11, 2022

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከሁሉም ክልል የውሃና ኢነርጂ ቢሮ ሃላፊዎች እና ባለሙያዎች ጋር ውይይት እያካሄደ ነው፡፡

በዋናነትም የኢትዮጵያ ኢነርጂ ፖሊሲ ላይ ውይይት እየተደረገ ይገኛል።

 

 

ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!