የሀገር ውስጥ ዜና

የሽብር ቡድኑ በአፋር ህዝብ ላይ በድጋሚ እያካሄደ ያለውን የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ በአስቸኳይ ማቆም አለበት – የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት

By Feven Bishaw

January 16, 2022

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሓት የሽብር ቡድን በሰላም ወዳዱ የአፋር ህዝብ ላይ በድጋሚ እያካሄደ ያለውን የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ በአስቸኳይ ሊያቆም እንደሚገባ የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አሳሰበ፡፡

ክልሉ ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ መግለጫ አውጥቷል፡፡