የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የኢሉአባቦራ ሀገረ ስብከት ሊቀ-ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ሚካኤል አረፉ

By Meseret Awoke

January 17, 2022

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የኢሉአባቦራ ሀገረ ስብከት ሊቀ-ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ሚካኤል አረፉ፡፡

ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ሚካኤል ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መገናኛ ብዙሃን አገልግሎት ስርጭት ድርጅት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል ።

ኢትዮጵያን፦ እናልማ፤ እንገንባ፤ እንዘጋጅ

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!