የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ያቤሎ ኢፋ ቦሩ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤትን ጎበኙ

By Mekoya Hailemariam

February 03, 2022

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ያቤሎ ኢፋ ቦሩ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤትን ጎብኝተዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን ያለውን የድርቅ አደጋ ሁኔታ ለመመልከት ዛሬ ወደ ስፍራው ማቅናታቸው ይታወቃል።

 

በአልአዛር ታደለ