አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሥራ አሥፈጻሚዎች ቡድን ከአንጎላ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እንዲሁም ከሌሎች የሀገሪቷ ልዑካን ጋር ፍሬያማ ውይይት ማካሄዱን ገለጸ፡፡
አየር መንገዱ ውይይቱን ያካሄደው ከአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ጎንለጎን መሆኑንም ነው በገጹ ባወጣው መረጃ ያመለከተው፡፡