የሀገር ውስጥ ዜና

አየር መንገዱ 400 ሚሊየን ዶዝ የሚጠጋ የኮቪድ 19 ክትባት አጓጉዟል

By Feven Bishaw

February 25, 2022

አዲስ አበባ፣የካቲት 18፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ 400 ሚሊየን ዶዝ የሚጠጋ የኮቪድ 19 ክትባት ማጓጓዙን አስታወቀ፡፡

አየር መንገዱ ወደ 400 ሚሊየን ዶዝ የሚጠጋ የኮቪድ 19 ክትባት ነው ከ35 በላይ ለሚሆኑ የአለም ሀገራት ማጓጓዙን ያስታወቀው፡፡