የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ ብልፅግና የመሠረታዊ ፓርቲ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው

By Feven Bishaw

February 28, 2022

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ሁሉም አባላት የሚሳተፉበትና በቅርቡ የሚካሄድ የብልፅግና ፓርት ጉባዔ አካል የሆነ የመሠረታዊ ፓርቲ ኮንፈረንስ በመካሄድ ላይ ነው።

ኮንፈረንሶችን በተመለከተ የአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ መለሰ ዓለሙ መግለጫ ሰጥተዋል።

 

 

ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!