አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓሪስ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከተለያዩ የሃይማኖት ተቋማት መሪዎች ጋር ምክክር አድርጓል።
በውይይቱም የሀይማኖት ተቋማትና ተከታዮቻቸው ሀገራዊ አንድነትን በመደገፍና በማጠናከር፣ በሰው ሰራሽና በተፈጥሮ አደጋዎች ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖች ከማገዝ አንጻር በሚኖራቸው ሚና ላይ ምክክር ተደርጓል።