ስፓርት

በሴቶች ከ17 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ኢትዮጵያ ከኡጋንዳ አቻ ተለያየች

By Feven Bishaw

March 04, 2022

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴቶች ከ17 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ኢትዮጵያ ከኡጋንዳ ጋር አቻ ተለያየች።

በዛሬው እለት ኡጋንዳ ላይ የተደረገው ጨዋታ ሁለት አቻ በሆነ ውጤት ተጠናቋል።