የሀገር ውስጥ ዜና

የሴቶች የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሄደ

By Feven Bishaw

March 13, 2022

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2014 ቅድሚያ ለሴቶች የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሄደ፡፡

የዚህ አመት ቅድሚያ ለሴቶች ሩጫ ያሉት የሩጫ ዘርፎችም የሞቢሊቲ፣ የአምባሳደር፣ የተምሳሌት ሴቶች፣ እና የሶፊ ማልት ፊትነስ ተወዳዳሪዎች ሩጫ መሆናቸው ታውቋል፡፡