አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በሴቶች ከ20 ዓመት በታች ዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የመጨረሻ ዙር የመጀመርያ ጨዋታ በጋና አቻው 3ለ 0 በሆነ ውጤት ሽንፈት ደረሰበት፡፡
የሁለቱ ቡድኖች የመልስ ጨዋታ ከ10 ቀናት በኋላ በጋና እንደሚከናወን ከሶከር ኢትዮጵያ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!