አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ የመጀመሪያ ጉባኤ ላይ ለፓርቲው ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተመረጡ አባላት ዝርዝር ይፋ ሆኗል።
በዚሁ መሰረት የፓርቲው ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት የሚከተሉት ናቸው፦
1. ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ 2. አቶ አደም ፋራህ 3. አቶ ደመቀ መኮንን 4. አቶ ደስታ ሌዳሞ 5. ዶ/ር ፍጹም አሰፋ 6. አቶ አብርሃም ማርሻሎ 7. አቶ አሻድሊ ሀሰን 8. አቶ ጌታሁን አብዲሳ 9. አቶ ኡሙድ ኡጁሉ 10. አቶ ተንኳይ ጆክ 11. አቶ ኦርዲን በድሪ 12. አቶ አሪፍ መሃመድ 13. ዶ/ር አብርሃም በላይ 14. ዶ/ር ሊያ ታደሰ 15. ሀጂ አወል አርባ 16. ሀጅሊሴ አደም 17. አቶ ኤሌማ አቡበከር 18. ወ/ሮ ሀሊማ ሀሰን 19. አቶ ሙስጠፌ መሀመድ 20. አቶ አህመድ ሽዴ 21. ዶ/ር ነጋሽ ዋጌሾ 22. አቶ ፀጋዬ ማሞ 23. ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል 24. አቶ ተስፋዬ በልጅጌ 25. አቶ ርስቱ ይርዳው 26. አቶ ተስፋዬ ይገዙ 27. አቶ ሞገስ ባልቻ 28. አቶ ጥላሁን ከበደ 29. አቶ መለሰ ዓለሙ 30. አቶ ሽመልስ አብዲሳ 31. አቶ ፍቃዱ ተሰማ 32. ዶ/ር አለሙ ስሜ 33. ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ 34. አቶ አወሉ አብዲ 35. አቶ ሳዳት ነሻ 36. ወ/ሮ አዳነች አቤቤ 37. ዶ/ር ኢዮብ ተካልኝ 38. ዶ/ር ቢቂላ ሁሪሳ 39. ዶ/ር ይልቃል ከፍያለ 40. ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ 41. አቶ ተመስገን ጥሩነህ 42. አቶ መላኩ አለበል 43. ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ 44. ዶ/ር ሰማ ጥሩነህ 45. አቶ ግርማ የሺጥላ ናቸው።
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!