የሀገር ውስጥ ዜና

ኤች አር 6600 እና ኤስ 3199 ን የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ በዋሺንግተን ዲሲ ሊካሄድ ነው

By Feven Bishaw

March 20, 2022

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ህልውና የሚፃረር እንዲሁም በአሜሪካ እና በኢትዮጵያ መካከል ያለውን ግንኙነት የሚያበላሸውን ኤች አር 6600 እና ኤስ 3199 ሰነድን የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ በዋሺንግተን ዲሲ ሊካሄድ መሆኑ ተገለፀ፡፡

ሰላማዊ ሰልፉ በቀጣዩ ሳምንት መጀመሪያ እንደሚካሄድ ተገልጿል፡፡