የሀገር ውስጥ ዜና

በደቡብ ክልል የወባና ያልተመጣጠነ የምግብ እቅርቦት ችግሮች መከሰታቸውን ተገለጸ

By Feven Bishaw

March 25, 2022

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 16 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  የወባና ያልተመጣጠነ የምግብ እቅርቦት ችግሮች በክልሉ መከሰታቸውን የደቡብ ክልል ጤና ቢሮ ሃላፊ አቶ እንዳሻው ሽብሩ አስታወቁ፡፡

የክልሉ ጤና ቢሮ ሃላፊ ከፋና ብሮድካስቲንግ ጋር ባደረጉት ቆይታ ፥ የማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድህን ትግበራ ወጥነት ባለው መልኩ እንዲከናወን ትኩረት ሊሰጥ እንደሚገባ ተናግረዋል፡፡