አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ባለፉት ሰባት ወራት 24 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰብ መቻሉን አስታውቋል።
ቢሮው በቀጣይ በሚያደርገው የገቢ ማሻሻያ የታክስ ንቅናቄ መሪ እቅድ ዙሪያ ከሚመለከታችው የመንግስት አካላትና የንግዱ ማህበረሰብ ተወካዮች ጋር እየመከረ ነው።