የሀገር ውስጥ ዜና

በክልሉ የህዝቦችን ደህንነት በማረጋገጥ ልማትን ማስቀጠል እንዲቻል በተደራጀ ዕቅድ መመራት አለብን – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

By ዮሐንስ ደርበው

April 08, 2022

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ ሰላምና የህዝቦችን ደህንነት በማረጋገጥ ልማትና ዕድገትን ማስቀጠል እንዲቻል ወጥነት ባለው አሰራርና በተደራጀ ዕቅድ መመራት አለብን ሲሉ የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕስ መስተዳድር ሽመለስ አብዲሳ ተናገሩ።