የሀገር ውስጥ ዜና

የጤና አገልግሎት አሰጣጥ ስልጠና ላይ በጋራ መስራት በሚቻልበት ጉዳይ ዙሪያ ውይይት ተካሄደ

By Feven Bishaw

May 06, 2022

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ከስፔን የትብብር ዋና ስራ አስፈፃሚ ማርዮ ፋነጁልን ጋር ተወያዩ፡፡

በውይይታቸውም ÷ በስፔሽሊቲና ሰብስፔሻሊቲ ስልጠና ፍኖተ ካርታ መሰረት የልዩ ህክምና እና ጤና አገልግሎት አሰጣጥ ስልጠና ላይ በጋራ በመስራት ሊያጠናክሩ በሚችሉባቸው አቅጣጫዎች ዙሪያ መክረዋል፡፡