የሀገር ውስጥ ዜና

አየር መንገዱ ወደ ደማም አቋርጦ የነበረውን በረራ ሊጀምር ነው

By Meseret Awoke

May 24, 2022

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሳዑዲ አረቢያ ደማም ተቋርጦ የነበረውን በረራ ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ፡፡

አየር መንገዱ በረራውን ከግንቦት 24 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ በሳምንት ሦስት ጊዜ እንደሚያደርግ በማህበራዊ ትስስር ገጹ አስታውቋል።