የሀገር ውስጥ ዜና

ለመላው ህዝባችን የሰላምና ደህንነት ጋሻ ለመሆን የሚያስችለንን አቅም እየገነባን ነው – ኮሚሽነር ደመላሽ ገ/ሚካኤል

By Feven Bishaw

June 05, 2022

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመላው ህዝባችን የሰላም እና ደህንነት ጋሻ ለመሆን የሚያስችለንን አቅም እየገነባን ነው ሲሉ የፌዴራል ፖሊስ ሰራዊት ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር ደመላሽ ገብረ ሚካኤል ተናገሩ፡፡

የፖሊስ አመራርና አባላት የምስጋናና የእውቅና አሰጣጥ መርሃ ግብር በመስቀል አደባባይ እየተካሄደ ነው፡፡