የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ጅቡቲ ገቡ

By Mekoya Hailemariam

June 10, 2022

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ጅቡቲ ገቡ።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሶማሊያ የነበራቸውን ቆይታ አጠናቀው ጅቡቲ ሲደርሱ የሀገሪቱ ፕሬዚደንት ኢስማኤል ኦማር ጌሌ አቀባበል አድርገውላቸዋል።

በቆይታቸውም በኢትዮጵያ እና ጂቡቲ የሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ ይመክራሉ ተብሎ ይጠበቃል።

በአልአዛር ታደለ