አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በተጻፈው “መደመር” መጽሐፍ ላይ ውይይት ተካሄደ ።
በውይይቱ የዩኒቨርሲቲው አራት ምሁራን ካነበቡት ተነስተው ምሁራዊ ሂስ ሰጥተዋል።