የሀገር ውስጥ ዜና

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን አፀደቀ

By Tibebu Kebede

March 12, 2020

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት በዛሬው እለት ባካሄደው አስቸኳይ ጉባዔ የተለያ ሹመቶችን አጽድቋል።

የክልሉ ምክር ቤት የ5ኛ ዓመት 5ኛ የሥራ ዘመን 5ኛ አስቸኳይ ጉባዔውን በዛሬው እለት ማካሄዱን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ መረጃ ያመለክታል።