የሀገር ውስጥ ዜና

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ፣ ወ/ሮ መዓዛ እና ዶ/ር ኤርጎጌ የምስጋና መርሐ ግብር አከናወኑ

By Melaku Gedif

July 28, 2022

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ፣ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊ፣ የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ እና የፕሬዚዳንት ጽ/ቤት ሠራተኞቻቸው የምስጋና መርሐ ግብር አከናውነዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ያስተላለፉትን መልዕክት መሠረት በማድረግ በዛሬው ዕለት የተለያዩ ተቋማት“የኢትዮጵያ ታመስግን” መርሐ ግብርን አከናውነዋል፡፡

ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision