አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከአውሮፓ ኅብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ተወካይ ዶክተር አኔት ዌበር ጋር ተወያይተዋል፡፡
አቶ ደመቀ በውይይታቸው ኢትዮጵያ ለተጀመረው የሰላም ሂደት ያላትን ቁርጠኝነት አጽንዖት ሠጥተው መናገራቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።