የሀገር ውስጥ ዜና

በንግድ ማጭበርበርና ኮንትሮባንድ ሊታጣ የነበረ ከ50 ቢሊየን ብር በላይ ማዳን መቻሉ ተገለጸ

By Feven Bishaw

August 01, 2022

 

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በንግድ ማጭበርበርና በኮንትሮባንድ መንግስት ሊያጣው የነበረን ከ50 ቢሊየን ብር በላይ ማዳን መቻሉን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

የገቢዎች ሚኒስቴርና የጉምሩክ ኮሚሽን ከፍተኛ አመራሮች የተቋሙን የ2014 በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀም ገምግመዋል፡፡