የሀገር ውስጥ ዜና

አቶ አሻድሊ ሀሰን የወርቅ ማምረቻ ማሽን መርቀው ከፈቱ

By Feven Bishaw

August 21, 2022

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን በክልሉ መንጌ ወረዳ ከሻፍ ቀበሌ የወርቅ ማምረቻ ማሽን መርቀው ከፍተዋል፡፡

ማምረቻ ማሽኑ በቤኒሻንጉል የማዕድን ዘርፍ ልማት ማኅበር የመጀመሪያው የወርቅ ማምረቻ ማሽን ነው ተብሏል፡፡