የሀገር ውስጥ ዜና

አሜሪካ አማራና አፋር ክልሎች በህወሓት ለተፈጸመባቸው ግፍ ግድ እንደሌላት በፕሬዚዳንቷ መልዕክት አሳይታለች

By Feven Bishaw

August 21, 2022

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አሸባሪው ህወሓት በአማራ እና አፋር ክልሎች ላደረሰው ግፍ እና ሰብአዊ ቀውስ ግድ እንደሌላቸው በመልዕክታቸው አሳይተዋል።

ባይደን የዓለም ሰብአዊ ቀንን ምክንያት በማድረግ መልዕክት አስተላልፈዋል።