የሀገር ውስጥ ዜና

ላሊበላን የቱሪዝም ማዕከል ለማድረግ እንሠራለን – አቶ ደመቀ መኮንን

By ዮሐንስ ደርበው

August 23, 2022

 

አዲ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ላሊበላ ከተሰጡን ጸጋዎች መካከል አንዷ በመሆኗ የቱሪዝም ማዕከል እና የዓለም ሕዝብ መዳረሻ ለማድረግ እንሠራለን ሲሉ አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡

የአሸንድዬ በዓል በላሊበላ ከተማ “አሸንድዬ የማንነታችን እና የአንድነታችን መስተጋብር ነው” በሚል መሪ መልዕክት በድምቀት ተከብሯል።