ስፓርት

የኢትዮጵያ እና ሩዋንዳ የቻን ማጣሪያ ጨዋታ እየተካሄደ ነው

By Shambel Mihret

August 26, 2022

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በቻን ማጣሪያ ከሩዋንዳ አቻው ጋር ጨዋታውን እያካሄደ ነው፡፡

የቻን የመጨረሻ ዙር የመጀመሪያ ማጣሪያ ጨዋታ በታነዛኒያ ቤንጃሚን ምካፓ ስታዲየም ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡

የመልሱ ጨዋታ ከቀናት በኋላ በሩዋንዳ  እንደሚካሄድ የወጣው መርሐ ግብር አመላክቷል፡፡

ጨዋታው 10 ሰዓት ላይ የጀመረ ሲሆን÷ እስካሁን ባለው ሂደት ውጤቱ 0 ለ 0 ነው፡፡

ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-