የሀገር ውስጥ ዜና

ፌደራል ፖሊስ ለቀጣይ ሀገራዊ ተልዕኮ መሰማራቱን ገለጸ

By Feven Bishaw

August 26, 2022

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የፌዴራል ፖሊስ በአዲስ መንፈስ በበለጠ ተነሳችነትና አንድነት ለቀጣይ ሀገራዊ ተልዕኮ መሰማራቱን ገለጸ፡፡

ተቋሙ የ2014 በጀት ዓመት የስራ አፈጻጸም የገመገመ ሲሆን፥ በ2015 በጀት ዓመት እቅድ ላይ ሰፊ ውይይት አድርጓል፡፡