የሀገር ውስጥ ዜና

በጋምቤላ ክልል ማጃንግ ዞን የተገኘውን ሰላም ለማስቀጠል በቅንጅት መሥራት ይገባል ተባለ

By ዮሐንስ ደርበው

August 31, 2022

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ብሎም በማጃንግ ዞን የተገኘውን ሰላም ለማስቀጠል እና የተጀመረውን የብልፅግና ጉዞ ለማሳካት አመራሩ እና ማህበረሰቡ በቅንጅት ሊሠሩ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡

የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ እና ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ታንኳይ ጆክ ከማጃንግ ብሄረሰብ ዞን የህብረተሰብ ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል፡፡