አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ አዲስ አመትን ምክንያት በማድረግ በቂርቆስ ክ/ከተማ አዲስ በተገነባው የተስፋ ብርሃን የምገባ ማእከል በዓሉን በጋራ አሳልፈዋል፡፡
ከንቲባዋ ከቢኬጂ ፋውንዴሽን ጋር በመሆን ነው በዓሉን ከምገባ ማዕከሉ ተጠቃሚዎች ጋር ያሳለፉት።