የሀገር ውስጥ ዜና

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና የቻይና ኤምባሲ የነጻ ትምህርት እድል ስምምነት ተፈራረሙ

By ዮሐንስ ደርበው

September 14, 2022

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4 ፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቴክኖሎጂው ዘርፍ የተማሪዎችንና የመምህራንን አቅም የሚያሳድግ የነጻ የትምህርት እድል ስምምነት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና በቻይና ኤምባሲ መካከል ተፈረመ፡፡

ስምምነቱ የኢትዮጵያን እና የቻይናን የቆየ ወዳጅነት እንደሚያጠናክር ተገልጿል፡፡