የሀገር ውስጥ ዜና

የማእድን ሚኒስቴር ፖሊ ጂ ሲ ኤ ል ከተሰኘው ኩባንያ ጋር የገባውን ውል አቋረጠ

By ዮሐንስ ደርበው

September 21, 2022

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የማእድን ሚኒስቴር የተፈጥሮ ጋዝና ነዳጅ የማፈላለግ ስራ ላይ ከተሰማራው ፖሊ ጂ ሲ ኤ ል ከተሰኘው ኩባንያ ጋር የገባውን ውል አቋረጠ።

የማእድን ሚኒስትሩ ታከለ ኡማ ዛሬ በሰጡት መግለጫ ከኩባንያው ጋር የነበረው ውል ከትናንት ጀምሮ ተቋርጧል ብለዋል።