የሀገር ውስጥ ዜና

የደመራ በዓል በካቶሊካዊ ቤተክርስቲያን ተከበረ

By Meseret Awoke

September 26, 2022

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደመራ በዓል በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን በአዲስ አበባ ጽዮን ማርያም ቤተክርስቲያን ተከበረ።

በዓሉ መስቀልን መሰረት ባደረጉ ዝማሬዎች፣ የወንጌል ስብከት እንዲሁም በተለያዩ ሃይማኖታዊ ክዋኔዎች ነው የተከበረው።

በደመራው ሥነስርዓት የሃይማኖት አባቶች እና የእምነቱ ተከታዮች ተገኝተዋል።

በቅድስት ብርሃኑ

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!